ለነፍሰ ጡር እናቶች እና ትንንሽ ልጆች ላሏቸው ወላጆች የልጆች አስተዳደግ ስልጠና

አልታ ካውንስሊንግ ለነፍሰ ጡር እናቶች እና ትንንሽ ልጆች ላሏቸው ወላጆች የልጆች አስተዳደግ ስልጠና ለመስጠት ከTenaTalk ጋር ተባብሯል። ስልጠናው መጋቢት 25 የሚጀምር ሲሆን 8 ቅዳሜዎች የሚፈጅ ሲሆን በቀን ለሁለት ሰአት ብቻ ነው። ይመዝገቡ እና ስልጠናውን ይውሰዱ
ለበለጠ መረጃ በ 251-116-677272 ወይም 251-911 404777 ይደውሉ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *