የደንበኛ አገልግሎት – ለኢትዮጵያ/ Customer service – For Ethiopia

አልታ ካውንስሊንግ (Alta Counseling) አሜሪካን አገር ከሚገኘው ግሎባል ከስተመር ሰርቪስ ኢኒስቲትዩት (Global Customer services Institute) ጋር በመተባበር ከየካቲት 16- 20, 2015 ዓ.ም በአዲስ ቻምበር በሚካሄደው አለምአቀፍ የንግድ ትሪኢት ይሳተፋል፡፡ ለአምስት ቀናት በሚቆየው የንግድ ትርኢት አልታና ግሎባል የሚሰጡትን የደንበኛች አገልግሎት ስልጠና እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለታዳሚዎች ያብራራሉ፤ ገለፃ ያደርጋሉ፡፡ በመሆኑም ከሐሙስ የካቲት 16 ጀምሮ እስከ ሰኞ የካቲት 20 ድረስ በሚያመችዎ ቀንና ሰዓት ይጎብኙን፤ በየእለቱ በኤግዚቢሽን ማዕካል እንገኛለን፡፡

Alta Counseling, in collaboration with Global Customer Services Institute, based in America, will participate in the international trade fair that Addis Chamber will hold from February 23-27, 2023. During the five-day stay at the trade fair, we will explain ALTA/ GLOBAL’S customer service training and service packages to visitors.
Visit us at the A.A. Exhibition center FROM Thursday to Monday!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *