በስኬት አጠናቀናል

አልታ ካውስሊንግ ለ 6 ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የመሠረታዊ ካውንስሊንግ ክህሎት ሥልጠና በስኬት አጠናቋል፡፡ ጋዜጠኛ፣ ሳይኮሎጂሰት፣ ሶሻል ወርከር እና ማህበራዊ ጉዳይ ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡ በዚህ ሥልጠና የሁልጊዜ ተባባሪያችንና ወዳጃችን የአዲስ አበባው ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ክፍል መምህር ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማሪያም በመገኘት ከሙያው ጋር የተያያዘ ሥልጠናና እና ተሞክሮውን አካፍሎናል፡፡ የአልታ ካውንስሊንግ ሠራተኞች እውቀታቸውንና ተሞክሯቸውን በሰፊው …

በስኬት አጠናቀናል Read More »