የደንበኛ አገልግሎት – ለኢትዮጵያ/ Customer service – For Ethiopia

አልታ ካውንስሊንግ (Alta Counseling) አሜሪካን አገር ከሚገኘው ግሎባል ከስተመር ሰርቪስ ኢኒስቲትዩት (Global Customer services Institute) ጋር በመተባበር ከየካቲት 16- 20, 2015 ዓ.ም በአዲስ ቻምበር በሚካሄደው አለምአቀፍ የንግድ ትሪኢት ይሳተፋል፡፡ ለአምስት ቀናት በሚቆየው የንግድ ትርኢት አልታና ግሎባል የሚሰጡትን የደንበኛች አገልግሎት ስልጠና እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለታዳሚዎች ያብራራሉ፤ ገለፃ ያደርጋሉ፡፡ በመሆኑም ከሐሙስ የካቲት 16 ጀምሮ እስከ ሰኞ የካቲት …

የደንበኛ አገልግሎት – ለኢትዮጵያ/ Customer service – For Ethiopia Read More »