Uncategorized

Addis Chamber inks MoU with the Global customer service Institute/ Alta Counseling

Global Customer Service Institute (with Alta Research,Training and Counseling plc) (GLOBAL/ ALTA) signed Memorandum of Understanding (MoU) with Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations to work in partnership on April 13, 2023@the premise of the chamber, Addis Ababa. Mr. Shibeshi Bettemariam (Secretary General of the Addis chamber) & Mr. Tewodros Kelemwork (CEO of …

Addis Chamber inks MoU with the Global customer service Institute/ Alta Counseling Read More »

ለነፍሰ ጡር እናቶች እና ትንንሽ ልጆች ላሏቸው ወላጆች የልጆች አስተዳደግ ስልጠና

አልታ ካውንስሊንግ ለነፍሰ ጡር እናቶች እና ትንንሽ ልጆች ላሏቸው ወላጆች የልጆች አስተዳደግ ስልጠና ለመስጠት ከTenaTalk ጋር ተባብሯል። ስልጠናው መጋቢት 25 የሚጀምር ሲሆን 8 ቅዳሜዎች የሚፈጅ ሲሆን በቀን ለሁለት ሰአት ብቻ ነው። ይመዝገቡ እና ስልጠናውን ይውሰዱለበለጠ መረጃ በ 251-116-677272 ወይም 251-911 404777 ይደውሉ።

የደንበኛ አገልግሎት – ለኢትዮጵያ/ Customer service – For Ethiopia

አልታ ካውንስሊንግ (Alta Counseling) አሜሪካን አገር ከሚገኘው ግሎባል ከስተመር ሰርቪስ ኢኒስቲትዩት (Global Customer services Institute) ጋር በመተባበር ከየካቲት 16- 20, 2015 ዓ.ም በአዲስ ቻምበር በሚካሄደው አለምአቀፍ የንግድ ትሪኢት ይሳተፋል፡፡ ለአምስት ቀናት በሚቆየው የንግድ ትርኢት አልታና ግሎባል የሚሰጡትን የደንበኛች አገልግሎት ስልጠና እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለታዳሚዎች ያብራራሉ፤ ገለፃ ያደርጋሉ፡፡ በመሆኑም ከሐሙስ የካቲት 16 ጀምሮ እስከ ሰኞ የካቲት …

የደንበኛ አገልግሎት – ለኢትዮጵያ/ Customer service – For Ethiopia Read More »

በስኬት አጠናቀናል

አልታ ካውስሊንግ ለ 6 ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የመሠረታዊ ካውንስሊንግ ክህሎት ሥልጠና በስኬት አጠናቋል፡፡ ጋዜጠኛ፣ ሳይኮሎጂሰት፣ ሶሻል ወርከር እና ማህበራዊ ጉዳይ ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡ በዚህ ሥልጠና የሁልጊዜ ተባባሪያችንና ወዳጃችን የአዲስ አበባው ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ክፍል መምህር ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማሪያም በመገኘት ከሙያው ጋር የተያያዘ ሥልጠናና እና ተሞክሮውን አካፍሎናል፡፡ የአልታ ካውንስሊንግ ሠራተኞች እውቀታቸውንና ተሞክሯቸውን በሰፊው …

በስኬት አጠናቀናል Read More »

Counseling skills and wellness training

Hope Arising, Interweave Solutions and Alta counseling jointly held a wellness Facilitator’s workshop for psychologists, social and humanitarian workers.Dr. Lynn Curtis, Director and Co-founder of Interweave Solutions, was a lead trainer. In this workshop, 27 trainees participated.Counseling skills and overcoming barriers to wellness were discussed thoroughly. This capacity building training for our staff, partners’ staff …

Counseling skills and wellness training Read More »